:::ዜናዎች:::

:::ያግኙን :::

ርዕሰ አንቀጽ

ወጣቱ ወዴት ነው መሄድ ያለበት)
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በሃይማኖት ፍቅር በነደዱ፣ ለተጋድሎ ራሳቸውን በሰጡ የአባቶቻቸውን ታሪክ ለመድገም በቆረጡ ታሪክ ሠሪ ወጣቶች የተሞላ ነው፡፡ እነ አቤልን፣ እነ ይስሐቅን፣ እነ ያዕቆብን፣ ነቢዩ ዳንኤልን እና ሠለስቱ ደቂቅን፣ ባሮክን እና አቤሜሌክን በብሉይ ኪዳን እናገኛቸዋለን፡፡
ተጨማሪ

 

  ራእይ
 
የጥያቄዎ መልስ
  ሊቀ ጳጳሱን ይጠይቁ
   ስብከቶች

 
 
 
 
 
ስለ ጽዮን ዝም አልልም በቀሲስ ነህምያ ጌቱ --- New!   

ሰባቱ የመስቀል ላይ ንግግሮች  በቀሲስ ብርሃኑ ጎበና---- New! 
 

ቢቻላችሁስ ዐይኖቻችሁን አውጥታችሁ በሰጣችሁኝ ብየ እምሰክርላችዋለሁ  በቀሲስ ነህምያ ጌቱ
 
በፈተና የሚፀና እሱ ይድናል  በቀሲስ ብርሃኑ ጎበና 
የቤተክርስቲያነ አስተዳደራዊ መዋቅር 

   

 

  ከሻኩራው ሰንማር        

ካህኑ መሥዋዕተ ዕጣኑን በሚያቀርብበት በጽንሐሑ ሦስት ገመዶች ላይ ተንጠልጥለው የሿሿቴ ድምፅ የሚያሰሙት ክብ ቅርጾች ሻኩራ ይባላሉ፡፡ ሦስቱ የብረት ገመዶች የሥላሴ ምሳሌ ሲሆኑ ገመዶቹ ከላይ አንድ መሆናቸው የአንድነታቸው ምሳሌ ነው፡፡ እነዚህ ሻኩራዎች አጠቃላይ ቆጥራቸው 24 ነው፡፡ ይህም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ያለማቋረጥ የሚያመሰግኑት የካህናተ ሰማይ የሱራፌል ምሳሌዎች ናቸው፡፡እነዚህ ሻኩራዎች በብረት ገመዱ ላይ ሆነው ካልሆነ በስተቀር በየራሳቸው አገልግሎት አይኖራቸውም፡፡ ምሳሌነታቸውም አይገለጥም፡፡

ተጨማሪ

አሐቲ  

ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ እንተ ሐዋርያት፣ የሐዋርያት ጉባኤ በምትሆን፣ከሁሉም በላይ በሆነች በንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን  

በማለት በቁስጥንጥንያ የሰበሰቡ 150 አባቶች እንደ መሠከሩት ስለ ቤተ ክርስቲያን ስንናገር አራቱ ነገሮች ማለትም አንዲት፣ ቅድስት፣ከሁሉም በላይ የሆነች፣ ሐዋርያዊት የሚሉትን መመስከር አለብን። 
ተጨማሪ if you can't read this website click here and install the font. 

ገረ ስብከታችን

 
  Biblical
  Patristic
  Others
  Listen Lesson of the week
  Listen Mesbak of the week
  Downlad Songs and Publications
  Discover Ethiopian Orthodox Church History
  Preaching of the week
 
  www.eotc-patriarch.org
  www.eotc-mkidusan.org
 
www.mahiberekidusan.org
  www.tewahedomedia.org
 
www.tewahedo.org
 
www.kidistselassie.org 
Home| Feedback| Webmaster
EOTC-DC Diocese., All Rights Reserved